“እንግዳ ተውኔት ከአብዘርድ ቴአትር ባህሪያት አንፃር”

dc.contributor.authorዮርዳኖስ ገረመው, ዮርዳኖስ
dc.date.accessioned2024-02-27T06:11:09Z
dc.date.available2024-02-27T06:11:09Z
dc.date.issued2021-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፍ እንግዳ ተውኔትን ከአብዘርድ የቴአትር መለያ ባሪያት አንፃር የሚያቀርብ ነው። አጥኚው እንግዳ ተውኔትን ከአብዘርድ የቴአትር መለያ ባሪያት እና ከአብዘርድ የቴአትር አላባውዊያን አንጻር ተንትኗል። አጥኚው የተነሳበትን የትናቱን አላማ ለማሳካት የተጠቀመው የጥናት አይነት ገላጭ የምርምር አይነት ሲሆን መረጃ ለመሰብሰብ የተጠቀመባቸው እንግዳ ተውኔትን ደጋግሞ በማንበብ እና አጥኚው ለጥናቱ የሚጠቅሙትን የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር መፅሀፍትን በማገላበጥ ነው። በተገኘው የጹሁፍ ማስረጃ መሰረት እንግዳ ተውኔት የአብዘርድን አላባውያን ማሟላቱን የፈተሸበት ነውen_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.identifier.urihttp://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/463
dc.language.isootheren_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.title“እንግዳ ተውኔት ከአብዘርድ ቴአትር ባህሪያት አንፃር”en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
YORDANOS.pdf
Size:
564.56 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections