“እንግዳ ተውኔት ከአብዘርድ ቴአትር ባህሪያት አንፃር”
Files
Date
2021-08
Authors
ዮርዳኖስ ገረመው, ዮርዳኖስ
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ እንግዳ ተውኔትን ከአብዘርድ የቴአትር መለያ ባሪያት አንፃር የሚያቀርብ ነው።
አጥኚው እንግዳ ተውኔትን ከአብዘርድ የቴአትር መለያ ባሪያት እና ከአብዘርድ የቴአትር አላባውዊያን አንጻር
ተንትኗል። አጥኚው የተነሳበትን የትናቱን አላማ ለማሳካት የተጠቀመው የጥናት አይነት ገላጭ የምርምር
አይነት ሲሆን መረጃ ለመሰብሰብ የተጠቀመባቸው እንግዳ ተውኔትን ደጋግሞ በማንበብ እና አጥኚው
ለጥናቱ የሚጠቅሙትን የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር መፅሀፍትን በማገላበጥ ነው። በተገኘው የጹሁፍ
ማስረጃ መሰረት እንግዳ ተውኔት የአብዘርድን አላባውያን ማሟላቱን የፈተሸበት ነው