ችካል እና እርምጃ "ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዉያን አንፃር
dc.contributor.author | ሰርካዲስ ቢተው, ሰርካዲስ | |
dc.date.accessioned | 2024-02-27T06:00:49Z | |
dc.date.available | 2024-02-27T06:00:49Z | |
dc.date.issued | 2021-08 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ ችካል እና እርምጃ ረጅም ልቦለድ ከአላባዉያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ጥናቱ የሚያተኩረው ችካል እና እርምጃ ልቦለድ አላባዉያን ላይ ነው።ችካል እና እርምጃ ልቦለድ ሰባቱም አላባዉያን በዉስጡ አሉት እነሱም ታሪክ ፣ትልም ፣መቼት ፣ግጭት ፣ጭብጥ ፣ገፀባህርይ እና አንፃር ናቸው። የጥናቱን አላማ ለማየት የመዛግብት እና የመረጃ ትንተና ተካሂዷል። በተሰበሰበው መረጃ መሰረት አጥኝዋ ችካል እና እርምጃ ልቦለድ ከአላባዉያን አንፃር ምን እንደሚመስል ገልፃለች። ጥናታዊ ፅሁፉንም አግኝተው ለሚያነቡ አንባቢዎች ስለ ልቦለድ አላባዉያን ምንነት ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያደርጋል። | en_US |
dc.description.sponsorship | wolkite universty | en_US |
dc.identifier.uri | http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/460 | |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.publisher | Wolkite University | en_US |
dc.title | ችካል እና እርምጃ "ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዉያን አንፃር | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |