ችካል እና እርምጃ "ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዉያን አንፃር
Date
2021-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ ችካል እና እርምጃ ረጅም ልቦለድ ከአላባዉያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ጥናቱ የሚያተኩረው ችካል እና እርምጃ
ልቦለድ አላባዉያን ላይ ነው።ችካል እና እርምጃ ልቦለድ ሰባቱም አላባዉያን በዉስጡ አሉት እነሱም ታሪክ ፣ትልም ፣መቼት ፣ግጭት ፣ጭብጥ
፣ገፀባህርይ እና አንፃር ናቸው። የጥናቱን አላማ ለማየት የመዛግብት እና የመረጃ ትንተና ተካሂዷል። በተሰበሰበው መረጃ መሰረት አጥኝዋ
ችካል እና እርምጃ ልቦለድ ከአላባዉያን አንፃር ምን እንደሚመስል ገልፃለች። ጥናታዊ ፅሁፉንም አግኝተው ለሚያነቡ አንባቢዎች ስለ ልቦለድ
አላባዉያን ምንነት ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያደርጋል።