" ሸምጋይ ቴአትር " ከተውኔት አላባውያን አንፃር ትንተና

dc.contributor.authorሔርሜላ ምልክት
dc.date.accessioned2025-06-04T12:58:15Z
dc.date.issued2025-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፍ " ሸምጋይ " ቴአትር ከተውኔት አላባዊያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ይህንንርዕስመሠረት በማድረግ አጥኚዋ ዓይነታዊ የምርምር ዜዴ ተጠቅማ የጥናት ወረቀቷን አጠናክራለች።ዓይነታዊየምርምር ዘዴ ውስጥ የተለያዩ የመረጃ መሠበሰቢያ ዘዴዎች ቢኖሩም አጥኚዋ በመረጃመሠብሠቢያነትየተጠቀመችው በዋናነት ቃለ መጠይቅ እና ምልከታ ናቸው። በመጠቀም " የሸምጋይ " ቴአትር የነበረውንየገፀባህሪያት አሳሳል እና አምስቱ የተውኔት አላባዊያን እንዴት እንደቀረቡ በመተንተን ገልፃለች። ሸምጋይተውኔትውስጥ ያሉት ገፀ ባህሪያ ከገፀ ባህሪያት አሳሳል መንገዶች አጥኚዋ ቴአትሩ በመመልከት ምን እንደሚመስልትንተና አድርጋለች።እንዲሁም በሸምጋይ ተውኔት ውስጥ ያሉ አንዳን ቃላቶች ለመረዳት አስቸጋሪ እና ኢ-መደበኛየሆኑ ቃላቶችን አጥኚዋ ተውኔቱን በምታነብበት ወቅትም ሆነ ቴአትሩን ስትመለከት ማየት ችላለችይህምአጥኚዋ ክፍተት ናቸው ብላ በምዕራፍ ሶስት ገልፀዋለች።
dc.description.sponsorshipwolkite university
dc.identifier.urihttps://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46161
dc.language.isoen
dc.publisherWOLKITE UNIVERSITY
dc.title" ሸምጋይ ቴአትር " ከተውኔት አላባውያን አንፃር ትንተና
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
ሄርሚ(2) (1)sec23.pdf
Size:
1.73 MB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections