" ሸምጋይ ቴአትር " ከተውኔት አላባውያን አንፃር ትንተና
No Thumbnail Available
Date
2025-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
WOLKITE UNIVERSITY
Abstract
ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ " ሸምጋይ " ቴአትር ከተውኔት አላባዊያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ይህንንርዕስመሠረት በማድረግ አጥኚዋ ዓይነታዊ የምርምር ዜዴ ተጠቅማ የጥናት ወረቀቷን አጠናክራለች።ዓይነታዊየምርምር ዘዴ ውስጥ የተለያዩ የመረጃ መሠበሰቢያ ዘዴዎች ቢኖሩም አጥኚዋ በመረጃመሠብሠቢያነትየተጠቀመችው በዋናነት ቃለ መጠይቅ እና ምልከታ ናቸው። በመጠቀም " የሸምጋይ " ቴአትር የነበረውንየገፀባህሪያት አሳሳል እና አምስቱ የተውኔት አላባዊያን እንዴት እንደቀረቡ በመተንተን ገልፃለች። ሸምጋይተውኔትውስጥ ያሉት ገፀ ባህሪያ ከገፀ ባህሪያት አሳሳል መንገዶች አጥኚዋ ቴአትሩ በመመልከት ምን እንደሚመስልትንተና አድርጋለች።እንዲሁም በሸምጋይ ተውኔት ውስጥ ያሉ አንዳን ቃላቶች ለመረዳት አስቸጋሪ እና ኢ-መደበኛየሆኑ ቃላቶችን አጥኚዋ ተውኔቱን በምታነብበት ወቅትም ሆነ ቴአትሩን ስትመለከት ማየት ችላለችይህምአጥኚዋ ክፍተት ናቸው ብላ በምዕራፍ ሶስት ገልፀዋለች።