ኦሮማይ፣ደራሲዉናከአድማስባሻገርልብ-ወለዶች የሴት ገፀባህሪያትአሳሳልናከእንስታዊነትፅንሰሀሳብአንጻርሲተነተን
Files
Date
2019-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
በልብ ወለድ ዉስጥ ገፀባህሪያትአምሳለሰብ ተደርገዉ ይሳላሉ፡፡የገፀባህሪያትአሳሳሎች አካላዊ፣
ማህበራዊ፣ስነልቦናዊእናሞራላዊበመባልበአራትይከፈላሉ፡፡የሴትገፀባህሪያትከወንዶችጋርበእኩልነት
መሳልአለባቸዉ፡፡ነገርግንየበአሉ ግርማ ሶስትመፅሐፍቱዉስጥ ያሉ ሴትገፀባህሪያትበወንዶች እና
በሚኖሩበትማህበረሰብጥቃትየደረሰባቸዉ የተጨቆኑእናለበቀልየተነሳሱቆነጃጅትናቸዉ፡፡ስለዚህየሴት
ገፀባህሪያትንአሳሳልመተንተንናከእንስታዊነትአንጻርመገምገም አስፈላጊነዉ፡፡
የዚህጥናትአላማ ኦሮማይ፣ደራሲዉ እናከአድማስባሻገርበተሰኙትልብ-ወለዶች ዉስጥ ያሉሴትገፀ
ባህሪያትንከገጸባህሪያት አሳሳልእናከእንስታዊነትጽንስሀሳብአንጻርመተንተንሲሆንአይነታዊበተለይም
ገላጭ የምርምርዘዴንመሰረትበማድረግ እንዲሁም መጽሀፍትን፣ጥናታዊ ጽሑፎችን፣መፅሔቶችንእና
ጋዜጣወችንበማንበብ፤የተለያዩሰወችንበማማከርመረጃተሰብስቧል፡፡
ኦሮማይ፣ከአድማስባሻገርእናደራሲው ልብ ወለድ ላይያሉሴትገፀባህሪያትበጥሩሁኔታተስለዋል፡፡
ቢሆንም ግንከወንድገጸባህሪያትአንጻርበቁጥርም ሆነበተሰጣቸዉሚናዝቅተደርገዋል፡፡ስነጥበብለሰው
ልጅስሜትቅርብበመሆኑደራሲዎቻችንለእንስታዊነትፅንስሀሳብትኩረትሰጥተዉየጾታእኩልነትንየሚያሳዩ
ስራዎችንበመስራትማህበረሰቡያለውንየተሳሳተጾታአመለካከትእንዲቀየርቢያስተምሩመልካም ነዉ፡፡