ድብብቆሽ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ " ከሲኒማአውቶግራፊ አንፃር ትንተና

dc.contributor.authorከበደ ፍቃዱ
dc.date.accessioned2025-06-04T12:41:03Z
dc.date.issued2025-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ጽሑፍ "ድብብቆሽ"ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ከሲኒማ አውቶግራፊ አንጻር ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ነው።በመሆኑም ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ትኩረት የሚያደርገው ድብብቆሽ ድራማ ከሲኒማ አውቶግራፊ አንጻር እንዴት ተሠርቶ ለተመልካች እንደቀረበ ከሲኒማአውቶግራፊ ቴክኒክ ጽንሰ ሃሳብ አንጻር ሲኒማ አውቶግራፈሩ እንዴት እንዳቀረበው ተንትኖ ያሳያል።ከዚህም በተጨማሪ አጥኚው ከሲኒማአውቶግራፊ ጽንሰ ሀሳብ ማለትም የሲኒማ አውቶግራፊ አላባውያን፣የሲኒማ አውቶግራፊ ኮምፖዚሽን፣የካሜራ ማዕዘን፣የካሜራ እንቅስቃሴ፣የካሜራ መጠን፣መብራት አጠቃቀም ጥቅሞች እና ምንነት ተንትኗል።እንዲሁም በትንተናው መሠረት የሲኒማ አውቶግራፊ ቴክኒኮች በድብብቆሽ ድራማ ላይ እንዴት ጥቅም ላይ እንደዋለ በትንተናው አስቀምጧል።በመጨረሻም የጥናቱን አላማ ለማሳካት ድራማውን ደጋግሞ በማየት የመረጃ ትንተና አድርጓል።በዚህ ትንተና ላይ ድብብቆሽ ድራማ ሲኒማ አውቶግራፊ ቴክኒኮችን በተገቢ መልኩ ተጠቅሟል።ቢሆንም ግን አንዳንድ ጊድለቶች እንዳለበት አጥኚው ተመልክቷል።
dc.description.sponsorshipwolkite university
dc.identifier.urihttps://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46156
dc.language.isoen
dc.publisherWOLKITE UNIVERSITY
dc.titleድብብቆሽ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ " ከሲኒማአውቶግራፊ አንፃር ትንተና
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
kebe final pdf.pdf
Size:
1.07 MB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections