ድብብቆሽ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ " ከሲኒማአውቶግራፊ አንፃር ትንተና

Thumbnail Image

Date

2025-08

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

WOLKITE UNIVERSITY

Abstract

ይህ ጥናታዊ ጽሑፍ "ድብብቆሽ"ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ከሲኒማ አውቶግራፊ አንጻር ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ነው።በመሆኑም ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ትኩረት የሚያደርገው ድብብቆሽ ድራማ ከሲኒማ አውቶግራፊ አንጻር እንዴት ተሠርቶ ለተመልካች እንደቀረበ ከሲኒማአውቶግራፊ ቴክኒክ ጽንሰ ሃሳብ አንጻር ሲኒማ አውቶግራፈሩ እንዴት እንዳቀረበው ተንትኖ ያሳያል።ከዚህም በተጨማሪ አጥኚው ከሲኒማአውቶግራፊ ጽንሰ ሀሳብ ማለትም የሲኒማ አውቶግራፊ አላባውያን፣የሲኒማ አውቶግራፊ ኮምፖዚሽን፣የካሜራ ማዕዘን፣የካሜራ እንቅስቃሴ፣የካሜራ መጠን፣መብራት አጠቃቀም ጥቅሞች እና ምንነት ተንትኗል።እንዲሁም በትንተናው መሠረት የሲኒማ አውቶግራፊ ቴክኒኮች በድብብቆሽ ድራማ ላይ እንዴት ጥቅም ላይ እንደዋለ በትንተናው አስቀምጧል።በመጨረሻም የጥናቱን አላማ ለማሳካት ድራማውን ደጋግሞ በማየት የመረጃ ትንተና አድርጓል።በዚህ ትንተና ላይ ድብብቆሽ ድራማ ሲኒማ አውቶግራፊ ቴክኒኮችን በተገቢ መልኩ ተጠቅሟል።ቢሆንም ግን አንዳንድ ጊድለቶች እንዳለበት አጥኚው ተመልክቷል።

Description

Keywords

Citation

Collections

Endorsement

Review

Supplemented By

Referenced By