በምስራቅ ጎጃም ዝን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ የሰርግ ስነስርአት ከትውፉታዊ ተውኔት አሊባዊያን አንጻር

dc.contributor.authorሚካኤሌ ክፌላ, ሚካኤሌ
dc.date.accessioned2024-02-27T06:18:39Z
dc.date.available2024-02-27T06:18:39Z
dc.date.issued2023-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፌ በዋናነት የሚያተኩረው በምስራቅ ጎጃም ዝን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ የሰርግ ስነስርአት ከትውፉታዊ ተውኔት አሊባዊያን አንጻር ሊይ ሲሆን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ የጋብቻ ስነ-ስረአት በትውፉታዊ ተውኔት ውስጥ የሚዲስስ እና የሚተነትን ጥናታዊ ፅሁፌ ነው። አጥኚው ጥናቱን ሇማጥናት የተጠቀመው የጥናት አይነት ገሊጭ የምርምር ዗ዳ ሲሆን መረጃ ሇመሰብሰብ የተጠቀመባቸው ዗ዳዎችም ቃሇ መጠይቅ እና ምሌከታ ናቸው ። ስሇ ፇሇገ ብርሀን ወረዲ ጋብቻ ስነ-ስረአት እውቀት ያሊቸውን ሰዎች ቃሇ መጠይቅ በማዴረግ እና የአጥኚውን ምሌከታ ተጠቅሟሌ ። እንዱሁም ስሇ ትውፉታዊ ተውኔት የተፃፈ መፅሀፌትን እና ጥናታዊ ፅሁፍችን በመዲሰስ ጥናቱ ተጠንቷሌ ። ይህ ጥናታዊ ጽሁፌ አራት ምዕራፍች ያለት ሲሆን በምዕራፌ አንዴ የጥናቱን ዓሊማ፣ የጥናቱ ዲራ፣ የጥናቱ ጠቀሜታ፣ የጥናቱ ዗ዳ፣ ጥናቱ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች እና የጥናቱን አዯረጃጀት የሚያሳይ ነው። አጥኚውም እነዙህን የማስረጃ ምንጮችን በዋናነት በምዕራፌ ሁሇት በስፊት ያካተተ ሲሆን በርዕሱ ሊይ ያተኮረውን እና የጥናታዊ ጽሁፈ ዋና የመረጃ የትንተና ክፌሌ በምዕራፌ ሶስት በዜርዜር ይተነትናሌ። በምዕራፌ አራት አጥኚው የማጠቃሇያ እና የመፌትሄ ሃሳብ ናቸው ያሊቸው ነጥቦች ያስቀምጧሌ። አጥኚው እንዯመረጃ ምንጭ የተጠቀማቸውን የመረጃ ምንጮ በጥናታዊው ጽሁፌ መጨረሻ አስፌሯሌ።en_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.identifier.urihttp://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/465
dc.language.isootheren_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.titleበምስራቅ ጎጃም ዝን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ የሰርግ ስነስርአት ከትውፉታዊ ተውኔት አሊባዊያን አንጻርen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
ሚኪ.pdf
Size:
573.71 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections