በምስራቅ ጎጃም ዝን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ የሰርግ ስነስርአት ከትውፉታዊ ተውኔት አሊባዊያን አንጻር
Files
Date
2023-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ፅሁፌ በዋናነት የሚያተኩረው በምስራቅ ጎጃም ዝን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ
የሰርግ ስነስርአት ከትውፉታዊ ተውኔት አሊባዊያን አንጻር ሊይ ሲሆን የፇሇገ ብርሀን ወረዲ
የጋብቻ ስነ-ስረአት በትውፉታዊ ተውኔት ውስጥ የሚዲስስ እና የሚተነትን ጥናታዊ ፅሁፌ
ነው። አጥኚው ጥናቱን ሇማጥናት የተጠቀመው የጥናት አይነት ገሊጭ የምርምር ዳ ሲሆን
መረጃ ሇመሰብሰብ የተጠቀመባቸው ዳዎችም ቃሇ መጠይቅ እና ምሌከታ ናቸው ። ስሇ ፇሇገ
ብርሀን ወረዲ ጋብቻ ስነ-ስረአት እውቀት ያሊቸውን ሰዎች ቃሇ መጠይቅ በማዴረግ እና
የአጥኚውን ምሌከታ ተጠቅሟሌ ። እንዱሁም ስሇ ትውፉታዊ ተውኔት የተፃፈ መፅሀፌትን እና
ጥናታዊ ፅሁፍችን በመዲሰስ ጥናቱ ተጠንቷሌ ። ይህ ጥናታዊ ጽሁፌ አራት ምዕራፍች ያለት
ሲሆን በምዕራፌ አንዴ የጥናቱን ዓሊማ፣ የጥናቱ ዲራ፣ የጥናቱ ጠቀሜታ፣ የጥናቱ ዳ፣
ጥናቱ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች እና የጥናቱን አዯረጃጀት የሚያሳይ ነው። አጥኚውም እነዙህን
የማስረጃ ምንጮችን በዋናነት በምዕራፌ ሁሇት በስፊት ያካተተ ሲሆን በርዕሱ ሊይ ያተኮረውን
እና የጥናታዊ ጽሁፈ ዋና የመረጃ የትንተና ክፌሌ በምዕራፌ ሶስት በዜርዜር ይተነትናሌ።
በምዕራፌ አራት አጥኚው የማጠቃሇያ እና የመፌትሄ ሃሳብ ናቸው ያሊቸው ነጥቦች
ያስቀምጧሌ። አጥኚው እንዯመረጃ ምንጭ የተጠቀማቸውን የመረጃ ምንጮ በጥናታዊው
ጽሁፌ መጨረሻ አስፌሯሌ።