“ወፌ ቆመች” ተከታታይ የሬድዮ ድራማ ከሬድዮ ድራማ አላባዊያን አንጻር

dc.contributor.authorናፊያድ ሽፈራው, ናፊያድ
dc.date.accessioned2024-02-26T12:20:41Z
dc.date.available2024-02-26T12:20:41Z
dc.date.issued2021-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የ"ወፌ ቆመች" ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ከራዲዮ ድራማ አላባዊያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው።ጥናቱ የሚያተኩረው ወፌቆመች የራዲዮ ድራማን ከራዲዮ አላባዊያን አንፃር መተንተን ላይ ሲሆን ከሰው ድምፅ ከሙዚቃ፣ከዝምታ እና ከግብአተ ድምፅ አንፃር የሚተነትን ነው።አጥኚዋ ጥናታዊ ፅሁፉን ሰርታ ለማጠናቀቅ መዛግብትን በማንበብ፣ቃለ መጠይቆችን በማድረግ በተገኘው መረጃ መሰረት የወፌ ቆመች የራዲዮ ድራማን ከራዲዮ አላባዊያን አንፃር በመተንተን የወፌ ቆመች የሬድዮ ድራማን ጠንካራ እና ደካማ ጎን ማግኘት ችላለች።en_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.identifier.urihttp://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/458
dc.language.isootheren_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.title“ወፌ ቆመች” ተከታታይ የሬድዮ ድራማ ከሬድዮ ድራማ አላባዊያን አንጻርen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
Nafiyad.pdf
Size:
963.08 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections