“ወፌ ቆመች” ተከታታይ የሬድዮ ድራማ ከሬድዮ ድራማ አላባዊያን አንጻር
Files
Date
2021-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የ"ወፌ ቆመች" ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ከራዲዮ ድራማ አላባዊያን አንፃር በሚል
ርዕስ የቀረበ ነው።ጥናቱ የሚያተኩረው ወፌቆመች የራዲዮ ድራማን ከራዲዮ አላባዊያን አንፃር መተንተን
ላይ ሲሆን ከሰው ድምፅ ከሙዚቃ፣ከዝምታ እና ከግብአተ ድምፅ አንፃር የሚተነትን ነው።አጥኚዋ ጥናታዊ
ፅሁፉን ሰርታ ለማጠናቀቅ መዛግብትን በማንበብ፣ቃለ መጠይቆችን በማድረግ በተገኘው መረጃ መሰረት
የወፌ ቆመች የራዲዮ ድራማን ከራዲዮ አላባዊያን አንፃር በመተንተን የወፌ ቆመች የሬድዮ ድራማን
ጠንካራ እና ደካማ ጎን ማግኘት ችላለች።