‹የተፈጣሪ ፊልም ጽሁፍ ከፊልም ጽሁፍ(ስክሪፕት) አላባውያን አንፃር››
dc.contributor.author | ልዩ ተዋበ, ልዩ | |
dc.date.accessioned | 2024-02-27T06:13:41Z | |
dc.date.available | 2024-02-27T06:13:41Z | |
dc.date.issued | 2021-08 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ተፈጣሪ ፊልምን ከፊልም ጽሁፍ አላባውያን አንጻር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፡፡ የፊልም ጽሁፍ አላባውያን ምን ምን እንደሆኑ ይቃኛል፡፡ እዲሁም የተፈጣሪ ፊልምን ከመቼት፣ ከገጸ-ባህሪ፣ ከቃለ-ፊልም፣ ከጭብጥ እና ከሴራ አንጻር በስፋት ይቃኛል፡፡ አጥኝው የተፈጣሪ ፊልም ጽሁፍን በመተንተን እንዲሁም ጠንካራ እና ደካማ ጎኖቹን ነቅሶ በማውጣት፣ ችግሮቹም መፍትሄ እንዲኖራቸው የራሱ ሀሳብ አስቀምጧል፡ | en_US |
dc.description.sponsorship | wolkite universty | en_US |
dc.identifier.uri | http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/464 | |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.publisher | Wolkite University | en_US |
dc.title | ‹የተፈጣሪ ፊልም ጽሁፍ ከፊልም ጽሁፍ(ስክሪፕት) አላባውያን አንፃር›› | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |