‹የተፈጣሪ ፊልም ጽሁፍ ከፊልም ጽሁፍ(ስክሪፕት) አላባውያን አንፃር››
Files
Date
2021-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ተፈጣሪ ፊልምን ከፊልም ጽሁፍ አላባውያን አንጻር በሚል ርዕስ የቀረበ
ነው፡፡ የፊልም ጽሁፍ አላባውያን ምን ምን እንደሆኑ ይቃኛል፡፡ እዲሁም የተፈጣሪ ፊልምን
ከመቼት፣ ከገጸ-ባህሪ፣ ከቃለ-ፊልም፣ ከጭብጥ እና ከሴራ አንጻር በስፋት ይቃኛል፡፡ አጥኝው
የተፈጣሪ ፊልም ጽሁፍን በመተንተን እንዲሁም ጠንካራ እና ደካማ ጎኖቹን ነቅሶ በማውጣት፣
ችግሮቹም መፍትሄ እንዲኖራቸው የራሱ ሀሳብ አስቀምጧል፡