" ዮቶር 2" ረጅም ልብ-ወለድ ከረጅም ልብ-ወለድ አላባውያንአንፃርትንተና

dc.contributor.authorእግዜርደግ በለጠው
dc.date.accessioned2025-06-04T12:31:52Z
dc.date.issued2025-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ዮቶር 2 ረጅም ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ ከ አላባውያን አንፃር በመተንተንየሚያጠነጥንነው፡፡ ሙሉ በሙሉ በልቦለዱ ውስጥ የአላባውያን አጠቃቀምን ይፈትሻል። ይህንንምበማድረግየተለያዩጥያቄዎችን በማንሳት መልስ ይሰጣል። ዮቶር 2 ረጅም ልቦለድ በፀሀፊ አለማየሁደመቀየተፃፈሲሆንጥናቱን ሙሉ ለማድረግ ገላጭ የመረጃ መተንተኛ ዘዴን በመጠቀም የልቦለድ ምንነትንና የረጅምልቦለድአላባውያንን በመዘርዘር በልቦለዱ ላይ በምን እና እንዴት ተጠቅሟል የሚለውን ያሳያል። በዚህጥናታዊፅሁፍ የቶር 2 ረጅም ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ አላባውያን አንፃር ማለትምከታሪክ፣ ከገፀባህሪያት፣ከመቼት፣ ከጭብጥ፣ ከግጭት፣ ከአንፃርና ከትልም አንፃር በመተንተን ሂስ ያደርጋል፡፡ እነዚህንየረጅምልቦለድ አላባውያንን በመጠቀም አላባውያንን እንዴት እንደተጠቀመና ያሉትን ችግሮችበማንሳትለችግሮችም የራሱን መፍትሔ ሀሳብ አስቀምጧል
dc.description.sponsorshipwolkite university
dc.identifier.urihttps://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46153
dc.language.isoen
dc.publisherwolkite universty
dc.title" ዮቶር 2" ረጅም ልብ-ወለድ ከረጅም ልብ-ወለድ አላባውያንአንፃርትንተና
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
EGZERDEG1_ final(1) - Copy.pdf
Size:
288.51 KB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections