" ዮቶር 2" ረጅም ልብ-ወለድ ከረጅም ልብ-ወለድ አላባውያንአንፃርትንተና
Date
2025-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
wolkite universty
Abstract
ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ዮቶር 2 ረጅም ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ ከ አላባውያን አንፃር በመተንተንየሚያጠነጥንነው፡፡ ሙሉ በሙሉ በልቦለዱ ውስጥ የአላባውያን አጠቃቀምን ይፈትሻል። ይህንንምበማድረግየተለያዩጥያቄዎችን በማንሳት መልስ ይሰጣል። ዮቶር 2 ረጅም ልቦለድ በፀሀፊ አለማየሁደመቀየተፃፈሲሆንጥናቱን ሙሉ ለማድረግ ገላጭ የመረጃ መተንተኛ ዘዴን በመጠቀም የልቦለድ ምንነትንና የረጅምልቦለድአላባውያንን በመዘርዘር በልቦለዱ ላይ በምን እና እንዴት ተጠቅሟል የሚለውን ያሳያል። በዚህጥናታዊፅሁፍ የቶር 2 ረጅም ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ አላባውያን አንፃር ማለትምከታሪክ፣ ከገፀባህሪያት፣ከመቼት፣ ከጭብጥ፣ ከግጭት፣ ከአንፃርና ከትልም አንፃር በመተንተን ሂስ ያደርጋል፡፡ እነዚህንየረጅምልቦለድ አላባውያንን በመጠቀም አላባውያንን እንዴት እንደተጠቀመና ያሉትን ችግሮችበማንሳትለችግሮችም የራሱን መፍትሔ ሀሳብ አስቀምጧል