የጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ የአዲባና የጋብቻ ስነ-ስረአት በትውፊታዊ ተውኔት እሳቤ አስረጂነት

dc.contributor.authorአሰግድ ንጉሴ
dc.date.accessioned2024-02-21T10:24:59Z
dc.date.available2024-02-21T10:24:59Z
dc.date.issued2022-06-22
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በዋናነት የሚያተኩረው የጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ አዲባና የጋብቻ ስነስረአት በትውፊታዊ ተውኔት እሳቤ አስረጂነት ላይ ሲሆን የአዲባና የጋብቻ ስነ-ስረአት በትውፊታዊ ተውኔት ውስጥ የሚዳስስ እና የሚተነትን ጥናታዊ ፅሁፍ ነው ። አጥኚው ጥናቱን ለማጥናት የተጠቀመው የጥናት አይነት ገላጭ የምርምር ዘዴ ሲሆን መረጃ ለመሰብሰብ የተጠቀመባቸው ዘዴዎችም ቃለ መጠይቅ እና ምልከታ ናቸው ። ስለ አዲባና የጋብቻ ስነ-ስረአት እውቀት ያላቸውን ሰዎች ቃለ መጠይቅ በማድረግ እና የአጥኚውን ምልከታ ተጠቅሟል ። እንዲሁም ስለ ትውፊታዊ ተውኔት የተፃፉ መፅሀፍትን እና ጥናታዊ ፅሁፎችን በመዳሰስ ጥናቱ ተጠንቷል።en_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.language.isootheren_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.titleየጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ የአዲባና የጋብቻ ስነ-ስረአት በትውፊታዊ ተውኔት እሳቤ አስረጂነትen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
አሰግድ ንጉሴ.pdf
Size:
1.07 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections