የጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ የአዲባና የጋብቻ ስነ-ስረአት በትውፊታዊ ተውኔት እሳቤ አስረጂነት

Thumbnail Image

Date

2022-06-22

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Wolkite University

Abstract

ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በዋናነት የሚያተኩረው የጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ አዲባና የጋብቻ ስነስረአት በትውፊታዊ ተውኔት እሳቤ አስረጂነት ላይ ሲሆን የአዲባና የጋብቻ ስነ-ስረአት በትውፊታዊ ተውኔት ውስጥ የሚዳስስ እና የሚተነትን ጥናታዊ ፅሁፍ ነው ። አጥኚው ጥናቱን ለማጥናት የተጠቀመው የጥናት አይነት ገላጭ የምርምር ዘዴ ሲሆን መረጃ ለመሰብሰብ የተጠቀመባቸው ዘዴዎችም ቃለ መጠይቅ እና ምልከታ ናቸው ። ስለ አዲባና የጋብቻ ስነ-ስረአት እውቀት ያላቸውን ሰዎች ቃለ መጠይቅ በማድረግ እና የአጥኚውን ምልከታ ተጠቅሟል ። እንዲሁም ስለ ትውፊታዊ ተውኔት የተፃፉ መፅሀፍትን እና ጥናታዊ ፅሁፎችን በመዳሰስ ጥናቱ ተጠንቷል።

Description

Keywords

Citation

URI

Collections

Endorsement

Review

Supplemented By

Referenced By