የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ እና የረቡኒ እና ሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና”

dc.contributor.authorምኞት ወርቁ, ምኞት
dc.date.accessioned2024-02-26T12:18:45Z
dc.date.available2024-02-26T12:18:45Z
dc.date.issued2021-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ እና የረቡኒ እና የሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ጥናቱ የሚያተኩረው የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ ፣ ረቡኒ ፊልም ከቅድስት ይልማ የህይወት ተሞክሮ ጋር ያለው ዝምድና ፣ ረቡኒ ፊልምን ከፊልም ትወና ማለትም ትወና ከአካላዊ ፣ ከድምፅ ፣ ከስሜት አንፃር መተንተን እንዲሁም ሰላም ነው? ፊልምን ከጀንደር እንስታዊነት አንፃር ይዘታዊ ትንተና መስጠት ላይ ነው። ይህንንም በቃለ መጠይቅ ፣ መፅሃፍቶች በማገላበጥ ፣ እንዲሁም ከዚ በፊት የነበሩ የቅድስት ይልማ ቃለ መጠይቆች በማየት ጥናቱ በዚህ መልኩ ቀርቧል። የጥናቱ አላማ የቅድስት ይልማን የህይወት ታሪክ እና ለረቡኒ እና ሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና መስጠት ነው።en_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.identifier.urihttp://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/457
dc.language.isootheren_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.titleየቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ እና የረቡኒ እና ሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና”en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
MIGNOT.pdf
Size:
793.36 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections