የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ እና የረቡኒ እና ሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና”
Files
Date
2021-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ እና የረቡኒ እና የሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ
ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ጥናቱ የሚያተኩረው የቅድስት ይልማ የህይወት ታሪክ ፣ ረቡኒ ፊልም
ከቅድስት ይልማ የህይወት ተሞክሮ ጋር ያለው ዝምድና ፣ ረቡኒ ፊልምን ከፊልም ትወና ማለትም ትወና
ከአካላዊ ፣ ከድምፅ ፣ ከስሜት አንፃር መተንተን እንዲሁም ሰላም ነው? ፊልምን ከጀንደር እንስታዊነት አንፃር
ይዘታዊ ትንተና መስጠት ላይ ነው። ይህንንም በቃለ መጠይቅ ፣ መፅሃፍቶች በማገላበጥ ፣ እንዲሁም ከዚ
በፊት የነበሩ የቅድስት ይልማ ቃለ መጠይቆች በማየት ጥናቱ በዚህ መልኩ ቀርቧል። የጥናቱ አላማ የቅድስት
ይልማን የህይወት ታሪክ እና ለረቡኒ እና ሰላም ነው? ፊልሞች ይዘታዊ ትንተና መስጠት ነው።