‹‹ቁልፉን ስጭኝ››ፊልም እና ‹‹ዶን ብሪዝ››ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክ እና ከትወና አንፃር

dc.contributor.authorቴዎድሮስ ይመር
dc.date.accessioned2024-02-21T10:34:17Z
dc.date.available2024-02-21T10:34:17Z
dc.date.issued2022-06
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ዶን ብሪዝ ፊልምና ቁልፉን ስጭኝ ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክና ከትወና አንፃር በመተንተንየሚያነፃፅር ነው፡፡ በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ሁለቱን ፊልሞች ከግብአተ ብርሃን፣ ከገፅ ቅብ፣ ከካሜራ እና ከትወና አንፃርበመተንተን ሂስ ያደርጋል፡፡ እነዚህን የዝግጅት ቴክኒኮች እያነሳ ግብአተ ብርሃን እንዴት ተጠቀሙ? ገፅ ቅብእንዴት ተገለፀ? ካሜራን ለምን እና እንዴት ተጠቀሙ? እና በምን አይነት ትወና ተተወኑ የሚለውን ጥያቄዎችበማንሳት ሂስ የሚያደርግ እና የሚያነፃፅር ነው፡፡ በተጨማሪም ሁለቱን ፊልሞች እያወዳደረ ጥንካሬ አናድክመታቸውን በማውጣት ይተነትናል። አጥኝው በሚያጠናበት ወቅት ፊልሞችን ደጋግሞ በመመልከት፣ ስለፊልም ዝግጅት የተጻፉ መጽሀፎችን በማንበብ፣ እና ከትዎና አና ከዝግጅት አንጻር የተስሩ ጥናታዊ ጽሁፎችንበመመልከት ዶን ብሪዝ እና ቁልፉን ስጭኝ ፊልሞችን ከግባተ ብርሀን፣ ከ ገጽ ቅብ ፣ ከካሜራ እና ከትዎና አንጻርበመተንተን ሂስ ሰጥትዋል።en_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.language.isootheren_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.title‹‹ቁልፉን ስጭኝ››ፊልም እና ‹‹ዶን ብሪዝ››ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክ እና ከትወና አንፃርen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
ቴዎድሮስ ይመር.pdf
Size:
1.13 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections