‹‹ቁልፉን ስጭኝ››ፊልም እና ‹‹ዶን ብሪዝ››ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክ እና ከትወና አንፃር
Files
Date
2022-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ዶን ብሪዝ ፊልምና ቁልፉን ስጭኝ ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክና ከትወና አንፃር በመተንተንየሚያነፃፅር ነው፡፡ በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ሁለቱን ፊልሞች ከግብአተ ብርሃን፣ ከገፅ ቅብ፣ ከካሜራ እና ከትወና አንፃርበመተንተን ሂስ ያደርጋል፡፡ እነዚህን የዝግጅት ቴክኒኮች እያነሳ ግብአተ ብርሃን እንዴት ተጠቀሙ? ገፅ ቅብእንዴት ተገለፀ? ካሜራን ለምን እና እንዴት ተጠቀሙ? እና በምን አይነት ትወና ተተወኑ የሚለውን ጥያቄዎችበማንሳት ሂስ የሚያደርግ እና የሚያነፃፅር ነው፡፡ በተጨማሪም ሁለቱን ፊልሞች እያወዳደረ ጥንካሬ አናድክመታቸውን በማውጣት ይተነትናል። አጥኝው በሚያጠናበት ወቅት ፊልሞችን ደጋግሞ በመመልከት፣ ስለፊልም ዝግጅት የተጻፉ መጽሀፎችን በማንበብ፣ እና ከትዎና አና ከዝግጅት አንጻር የተስሩ ጥናታዊ ጽሁፎችንበመመልከት ዶን ብሪዝ እና ቁልፉን ስጭኝ ፊልሞችን ከግባተ ብርሀን፣ ከ ገጽ ቅብ ፣ ከካሜራ እና ከትዎና አንጻርበመተንተን ሂስ ሰጥትዋል።