"እመጓ ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ አላባዉያን አንፃር"

dc.contributor.authorብሌን ተስፋዬ,
dc.date.accessioned2024-02-26T12:14:13Z
dc.date.available2024-02-26T12:14:13Z
dc.date.issued2021-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በ 2008ዓም የታተመዉ እመጓ ልቦለድ ላይ ያተኮረ ይሆናል፡፡ በዚህም መሰረት በ እመጓ ልቦለድ ዉስጥ ባሉት አላባዉያን ላይ የሚያተኩር ሲሆን በተለይም አላባዉያን ላይ ትንተና አድርጓል፡፡ ጥናቱ በእመጓ ረጅም ልቦለድ ንድፈ ሃሳብ የተተነተነ ሲሆን በጥናቱ ወቅትም የተለያዩ ዘዴዎችን ተጠቅሟል፡፡ ይህዉም ገላጭ አንደመሆኑ መጠን የጥናቱ መረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ መዛግብት ሲሆን መዛግብት በፅሁፉ ደረጃ ያሉ ለህትመት የበቁ ወይም ያልበቁ ሊሆኑ ይችላሉ። ያለዉ እንዳወቅ ሙሉ “የምርምር መሠረታዊ መርሆች እና አተገባበር” በሚለዉ መፅሀፉ ዉስጥ ስለ መዛግብት እንዲህ ስል ማብራሪያ የሰጣል። መዛግብት ተመራማሪዉ ስላለፈዉም ይሁን ወቅታዊ ጉዳዮች መረጃ ለመሠብሰብ ሲነሳ ሊጠቀሙባቸዉ የሚችሉ ጠቃሚ ነገሮች ናቸዉ። መዛግብት በፅሁፍ መልክ ቤተ መፅሀፍት ፣ ቤተ መዛግብት ወይም ሌሎች መሰብሰቢያ ቦታዎች እንደ ሁኔታዉም ከግለሰቦች ሊገኝ የሚችል የመረጃ ምንጭ ናቸዉ። በመጨረሻም ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የእመጓ ረጅም ልቦለድ አለባውያንን ተንትኖ ጥናቱን አጠቃሏል፡en_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.identifier.urihttp://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/455
dc.language.isootheren_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.title"እመጓ ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ አላባዉያን አንፃር"en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
Blen Tesfaye Research.pdf
Size:
281.95 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections