"እመጓ ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ አላባዉያን አንፃር"

Thumbnail Image

Date

2021-08

Authors

ብሌን ተስፋዬ,

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Wolkite University

Abstract

ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በ 2008ዓም የታተመዉ እመጓ ልቦለድ ላይ ያተኮረ ይሆናል፡፡ በዚህም መሰረት በ እመጓ ልቦለድ ዉስጥ ባሉት አላባዉያን ላይ የሚያተኩር ሲሆን በተለይም አላባዉያን ላይ ትንተና አድርጓል፡፡ ጥናቱ በእመጓ ረጅም ልቦለድ ንድፈ ሃሳብ የተተነተነ ሲሆን በጥናቱ ወቅትም የተለያዩ ዘዴዎችን ተጠቅሟል፡፡ ይህዉም ገላጭ አንደመሆኑ መጠን የጥናቱ መረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ መዛግብት ሲሆን መዛግብት በፅሁፉ ደረጃ ያሉ ለህትመት የበቁ ወይም ያልበቁ ሊሆኑ ይችላሉ። ያለዉ እንዳወቅ ሙሉ “የምርምር መሠረታዊ መርሆች እና አተገባበር” በሚለዉ መፅሀፉ ዉስጥ ስለ መዛግብት እንዲህ ስል ማብራሪያ የሰጣል። መዛግብት ተመራማሪዉ ስላለፈዉም ይሁን ወቅታዊ ጉዳዮች መረጃ ለመሠብሰብ ሲነሳ ሊጠቀሙባቸዉ የሚችሉ ጠቃሚ ነገሮች ናቸዉ። መዛግብት በፅሁፍ መልክ ቤተ መፅሀፍት ፣ ቤተ መዛግብት ወይም ሌሎች መሰብሰቢያ ቦታዎች እንደ ሁኔታዉም ከግለሰቦች ሊገኝ የሚችል የመረጃ ምንጭ ናቸዉ። በመጨረሻም ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የእመጓ ረጅም ልቦለድ አለባውያንን ተንትኖ ጥናቱን አጠቃሏል፡

Description

Keywords

Citation

Collections

Endorsement

Review

Supplemented By

Referenced By