ፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከገፀ-ባህርያት አሳሳልአንፃርትንተና

dc.contributor.authorሱራፌል አይጎታ
dc.date.accessioned2025-06-04T12:53:54Z
dc.date.issued2025-07
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ጽሁፊ ፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከ ገፀ-ባህርያት አንፃር ተንትኖየምያቀርብነዉ።ጥናቱ የተሰራበት ዘዴም ገላጭ ስሆን የተጠቀመዉ የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ፊልሙን በመመልከትናተያያዥነት ያላቸዉን ፅሁፎች በማንበብ ነዉ።ጥናቱ በዋናነት የሚያጠነጥነው ፀዳል በተባለችሴትገፀባህርይየትዳር ህይወት ላይ በሚገጥማት ውስጣዊና ውጫዊ ከራሷ ጋር ከሰዎች ጋር በምታደርገውግጭትላይስሆን ጥናቱ መሰረት የምያረገዉም አካላዊ የገፀባህሪያት አሳሳል፣ማህበራዊ የገፀባህሪያት አሳሳል፣ስነልቦናዊየገፀባህሪያት አሳሳል እና ግብረገባዊ የገፀባህሪያት አሳሳል ላይ ነዉ።ጥናቱ የምያነሳቸዉሀሳቦችምየገፀባህርያትን ድክመት እና ጥንካሬ በማሳየት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል።በመጨረሻምማጠቃለያእናየመፍትሔ ሀሳቦች በመግለፅ ጥናታዊ ጽሁፉን አጠናቋል
dc.description.sponsorshipwolki university
dc.identifier.urihttps://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46159
dc.language.isoen
dc.publisherWOLKITE UNIVERSITY
dc.titleፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከገፀ-ባህርያት አሳሳልአንፃርትንተና
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
surafel fineshed for all.pdf
Size:
228.36 KB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections