ፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከገፀ-ባህርያት አሳሳልአንፃርትንተና

No Thumbnail Available

Date

2025-07

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

WOLKITE UNIVERSITY

Abstract

ይህ ጥናታዊ ጽሁፊ ፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከ ገፀ-ባህርያት አንፃር ተንትኖየምያቀርብነዉ።ጥናቱ የተሰራበት ዘዴም ገላጭ ስሆን የተጠቀመዉ የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ፊልሙን በመመልከትናተያያዥነት ያላቸዉን ፅሁፎች በማንበብ ነዉ።ጥናቱ በዋናነት የሚያጠነጥነው ፀዳል በተባለችሴትገፀባህርይየትዳር ህይወት ላይ በሚገጥማት ውስጣዊና ውጫዊ ከራሷ ጋር ከሰዎች ጋር በምታደርገውግጭትላይስሆን ጥናቱ መሰረት የምያረገዉም አካላዊ የገፀባህሪያት አሳሳል፣ማህበራዊ የገፀባህሪያት አሳሳል፣ስነልቦናዊየገፀባህሪያት አሳሳል እና ግብረገባዊ የገፀባህሪያት አሳሳል ላይ ነዉ።ጥናቱ የምያነሳቸዉሀሳቦችምየገፀባህርያትን ድክመት እና ጥንካሬ በማሳየት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል።በመጨረሻምማጠቃለያእናየመፍትሔ ሀሳቦች በመግለፅ ጥናታዊ ጽሁፉን አጠናቋል

Description

Keywords

Citation

Collections

Endorsement

Review

Supplemented By

Referenced By