"አስራ ሁለቱ እንግዶች" ተውኔት ከሞራላዊ እና ከዘርሂሳዊፅንሰሀሳብአንፃር ትንተና

dc.contributor.authorሃይለየሱስ ሰውነት
dc.date.accessioned2025-06-04T13:02:09Z
dc.date.issued2025-08
dc.description.abstractበዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ አስራ ሁለቱ እንግዶች ትርጉም ተውኔት ከሞራላዊና ከዘር ሂሳዊ ፅንሰ ሀሳብአንፃር ተተንትኗል።ተውኔቱ ትልቅ አስተዋፅ ያላቸውን ፅንሰ ሀሳቦች፤ ፍልስፍናዎች፤ ትችቶችን ይዞ በትርጉም ዘርፍ አለምን የዞረ ተውኔትነው።አጥኝውም ይህንን ተውኔት ገላጭ የምርምር ዘዴ በመጠቀም በሁለቱ የሂስ ነድፈ ሀሳቦች ማለትምከሞራላዊሂስአንፃርበመተንተን የተለያዩ በተውኔቱ የተንፀባረቁ ሞራላዊ እሳቤዎችን፤ ከሞራል አንፃር የገፀባህሪያትን ትንተና ከደካማናከጠንካራጎኖች ጋር ቀረቧል። እንዲሁም ከዘር ሂሳዊ ፅንሰ ሀሳብ አንፃር የሚነሱ ጥያቂያዊ ምርርመራዎችን በተውኔቱላይበመተንተንጥናታዊ ፅሁፉን አዘጋጅቷል። በጥናታዊ ፅሁፉም የተውኔቱ ደካማና ጠንካራ ጎኖች በፅንሰ ሀሳቡ ላይ በመመርኮዝተተንትኗል።አስራ ሁለቱ እንግዶች ተውኔት በታሪኩ ውስጥ ይዞት ከተነሳው ጭብጥ ብሎም የተለያዩ ጥቃቅን አመለካከቶችናየንድፈሀሳቦች ምልከታ በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ጥሩ ጎኑ አመዝኖ ይገኛል
dc.description.sponsorshipwolkite university
dc.identifier.urihttps://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46162
dc.language.isoen
dc.publisherWOLKITE UNIVERSITY0
dc.title"አስራ ሁለቱ እንግዶች" ተውኔት ከሞራላዊ እና ከዘርሂሳዊፅንሰሀሳብአንፃር ትንተና
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
ሀይለየሱስ_ጥናታዊ_ፅሁፍ1][1].pdf
Size:
382.11 KB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections