"አስራ ሁለቱ እንግዶች" ተውኔት ከሞራላዊ እና ከዘርሂሳዊፅንሰሀሳብአንፃር ትንተና

Thumbnail Image

Date

2025-08

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

WOLKITE UNIVERSITY0

Abstract

በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ አስራ ሁለቱ እንግዶች ትርጉም ተውኔት ከሞራላዊና ከዘር ሂሳዊ ፅንሰ ሀሳብአንፃር ተተንትኗል።ተውኔቱ ትልቅ አስተዋፅ ያላቸውን ፅንሰ ሀሳቦች፤ ፍልስፍናዎች፤ ትችቶችን ይዞ በትርጉም ዘርፍ አለምን የዞረ ተውኔትነው።አጥኝውም ይህንን ተውኔት ገላጭ የምርምር ዘዴ በመጠቀም በሁለቱ የሂስ ነድፈ ሀሳቦች ማለትምከሞራላዊሂስአንፃርበመተንተን የተለያዩ በተውኔቱ የተንፀባረቁ ሞራላዊ እሳቤዎችን፤ ከሞራል አንፃር የገፀባህሪያትን ትንተና ከደካማናከጠንካራጎኖች ጋር ቀረቧል። እንዲሁም ከዘር ሂሳዊ ፅንሰ ሀሳብ አንፃር የሚነሱ ጥያቂያዊ ምርርመራዎችን በተውኔቱላይበመተንተንጥናታዊ ፅሁፉን አዘጋጅቷል። በጥናታዊ ፅሁፉም የተውኔቱ ደካማና ጠንካራ ጎኖች በፅንሰ ሀሳቡ ላይ በመመርኮዝተተንትኗል።አስራ ሁለቱ እንግዶች ተውኔት በታሪኩ ውስጥ ይዞት ከተነሳው ጭብጥ ብሎም የተለያዩ ጥቃቅን አመለካከቶችናየንድፈሀሳቦች ምልከታ በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ጥሩ ጎኑ አመዝኖ ይገኛል

Description

Keywords

Citation

Collections

Endorsement

Review

Supplemented By

Referenced By