የነገስታት ገፀባህሪይ አሳሳል ንፅፅር ከ "ንጉስ አርማ ህ" እና "የመጨ ረሻዉ ንጉስ ቀ.ሀ.ስ " ታሪካዊ ተዉኔቶች አንፃር

dc.contributor.authorስንታየሁ ፀጋዬ, ስንታየሁ
dc.date.accessioned2024-02-27T06:28:46Z
dc.date.available2024-02-27T06:28:46Z
dc.date.issued2022-06
dc.description.abstractየዙህ ጥናት ፁሁፍ የመጨረሻው ንጉስ የቀ.ሀ.ስ ታሪካዊ ተዉኔት እና በንጉስ አርማህ ታሪካዊ ተዉኔትላይሲሆን የነገስታት ገፀባህሪይ አሳሳል ንፅፅር በንጉስ አርማህ እና በመጨረሻዉ ንጉስ ቀ.ሀ.ስ ታሪካዊ ተዉኔቶችአንፃር በትንታኔ መልክ የሚያቀርብ ሲሆን በገላጭ የጥናት ዗ዴ የተሰራ ነዉ። ይህ ጥናታዊ ፁሁፍ አጥኝዋበምትሰራበት ጊዛ የተለያዩ መረጃዎችን የተጠቀመች ሲሆን ተዉኔቶችን ደጋግማ በማንበብ ፣ ለጥናቱየሚያግዘ መፅሀፎችን እና ጥናታዊ ፁሁፎችን በመጠቀም ከነገስታት ገፀባህሪይ አሳሳል ንፅፅር አንፃርተንትናለች። የታሪካዊ ተዉኔቶች ነገስታት በገፀባህሪይ አሳሳል መንገዶች ሁሎችም የተገለፁ ሲሆኑ ሁለቱንንጉሶች በገፀባህርያት አሳሳል መንገዶች ከተነተነች በኋላ ከገፀባህሪያት አሳሳል ንፅፅር ተተንትኗል።en_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.identifier.urihttp://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/467
dc.language.isootheren_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.titleየነገስታት ገፀባህሪይ አሳሳል ንፅፅር ከ "ንጉስ አርማ ህ" እና "የመጨ ረሻዉ ንጉስ ቀ.ሀ.ስ " ታሪካዊ ተዉኔቶች አንፃርen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
ስንታየሁ ፀጋዬ.pdf
Size:
1.7 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections