የነገስታት ገፀባህሪይ አሳሳል ንፅፅር ከ "ንጉስ አርማ ህ" እና "የመጨ ረሻዉ ንጉስ ቀ.ሀ.ስ " ታሪካዊ ተዉኔቶች አንፃር
Files
Date
2022-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
የዙህ ጥናት ፁሁፍ የመጨረሻው ንጉስ የቀ.ሀ.ስ ታሪካዊ ተዉኔት እና በንጉስ አርማህ ታሪካዊ
ተዉኔትላይሲሆን የነገስታት ገፀባህሪይ አሳሳል ንፅፅር በንጉስ አርማህ እና በመጨረሻዉ ንጉስ ቀ.ሀ.ስ
ታሪካዊ ተዉኔቶችአንፃር በትንታኔ መልክ የሚያቀርብ ሲሆን በገላጭ የጥናት ዴ የተሰራ ነዉ። ይህ ጥናታዊ
ፁሁፍ አጥኝዋበምትሰራበት ጊዛ የተለያዩ መረጃዎችን የተጠቀመች ሲሆን ተዉኔቶችን ደጋግማ
በማንበብ ፣ ለጥናቱየሚያግዘ መፅሀፎችን እና ጥናታዊ ፁሁፎችን በመጠቀም ከነገስታት ገፀባህሪይ
አሳሳል ንፅፅር አንፃርተንትናለች። የታሪካዊ ተዉኔቶች ነገስታት በገፀባህሪይ አሳሳል መንገዶች ሁሎችም
የተገለፁ ሲሆኑ ሁለቱንንጉሶች በገፀባህርያት አሳሳል መንገዶች ከተነተነች በኋላ ከገፀባህሪያት አሳሳል ንፅፅር
ተተንትኗል።