“ በ ወለጋ ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ የ ነቀተኒ የጋብቻ ስነስርአት ከትዉፊታዊ ተዉኔት አላባዉያን አንፃር”

dc.contributor.authorበሬሳ መርጋ, በሬሳ
dc.date.accessioned2024-02-21T10:27:08Z
dc.date.available2024-02-21T10:27:08Z
dc.date.issued2022-06
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ፅሁፍ በዋናነት የሚያተኩረው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ዞን በጃር ደጋ ጃርቴ ወረዳ የነቀተኒ የጋብቻ ስነስርዓት ከትውፊታዊ ተውኔት አላባውያን አንፃር እና የነቀተኒ ክንዋኔዎችን በማዋሀድ ትውፊታዊ ይዘቱን እና ከተውኔት አላባውያን ጋር ያለውን ጥምረት መተንተን ነው። አጥኚ ለጥናቱ ገላጭ የምርምር ዘዴን ይጠቀማል ። የነቀተኒ የጋብቻ ስነስርአት በሚከወንበት ሂደት ውስጥ የቃላት ምልልስ (ቃለ ተውኔት) ፣ አልባሳት ፣ ምርቃት ፣ ቁሳቁስ ፣ የመከወኛ ቦታ (መቼት) ፣ ዘፈን ፣ ውዝዋዜ ፣ በአጠቃላይ ስለ ባህሉ ከትውፊታዊ ተውኔት ጋር በማጣመር ስለ ትውፊታዊ ተውኔት የተፃፉ መፅሀፍትን እና ተዛማጅ ፅሁፎችን በመዳሰስ እንዲሁም ምልከታ እና መዛግብትን የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ አድርጎ በመጠቀም ይህ ጥናት ትንታኔ ሰጥቷል ።en_US
dc.description.sponsorshipwolkite universtyen_US
dc.identifier.urihttp://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/370
dc.language.isoenen_US
dc.publisherWolkite Universityen_US
dc.title“ በ ወለጋ ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ የ ነቀተኒ የጋብቻ ስነስርአት ከትዉፊታዊ ተዉኔት አላባዉያን አንፃር”en_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
በሬሳ መርጋ.pdf
Size:
659.93 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
Description:

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections