“ፍቅር እስከ መቃብር ረጅምልቦለድወደፍቅርእስከመቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥንድራማከማላመድ ጽንሰ ሀሳብአንጻርትንተና”

dc.contributor.authorሄኖክ መልካሙ
dc.date.accessioned2025-06-04T12:34:14Z
dc.date.issued2025-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ፍቅር እስከ መቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥንድራማከማላመድ ጽንሰ ሀሳብ አንጻር መጽሀፉን እንዴት ወደ ድራማአመጡትየሚለዉንይዳስሳል የጥናታዊው ጽሁፍም የተሰራው ገላጭበተሰኘውየምርምርዘዴሲሆንመጽሀፉን ደግሞ ደጋግሞ ድራማውን በአስተውሎበመመልከትየተተነተነነው፤የተላመደው ስራም በትንተናው አንድ አሸጋጋሪ ከልቦለድወደፊልምበሚያሸጋግርበት ወቅት የሚከተላቸው የተለያዩ ስልቶች ሲኖሩበዋነኝነትግንስነጽሁፋዊ ይዘቱን መጨመር እና መቀነስ፤ቃላትን ወደ ምስል መለወጥእናመቼቱንወደ ፊልም መቼት መለወጥ ናቸው፡፡ ይህ ጥናት ከነዚህ ስልቶችአንጻርፍቅርእስከመቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከማላመድ ጽንሰ ሀሳብአንጻርበሂደቱወቅት ጥሩ ያስባሉትን ለዋናው ስራ መታመኑን የሚያሳምኑ ምልከታዎችንበዚህጥናታዊ ጽሁፍ ላይ ሰፍረው ይገኛሉ
dc.description.sponsorshipwolkite university
dc.identifier.urihttps://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46154
dc.language.isoen
dc.publisherWOLKITE UNIVERSITY
dc.title“ፍቅር እስከ መቃብር ረጅምልቦለድወደፍቅርእስከመቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥንድራማከማላመድ ጽንሰ ሀሳብአንጻርትንተና”
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
henok.pdf
Size:
307.93 KB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections