“ፍቅር እስከ መቃብር ረጅምልቦለድወደፍቅርእስከመቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥንድራማከማላመድ ጽንሰ ሀሳብአንጻርትንተና”

No Thumbnail Available

Date

2025-08

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

WOLKITE UNIVERSITY

Abstract

ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ፍቅር እስከ መቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥንድራማከማላመድ ጽንሰ ሀሳብ አንጻር መጽሀፉን እንዴት ወደ ድራማአመጡትየሚለዉንይዳስሳል የጥናታዊው ጽሁፍም የተሰራው ገላጭበተሰኘውየምርምርዘዴሲሆንመጽሀፉን ደግሞ ደጋግሞ ድራማውን በአስተውሎበመመልከትየተተነተነነው፤የተላመደው ስራም በትንተናው አንድ አሸጋጋሪ ከልቦለድወደፊልምበሚያሸጋግርበት ወቅት የሚከተላቸው የተለያዩ ስልቶች ሲኖሩበዋነኝነትግንስነጽሁፋዊ ይዘቱን መጨመር እና መቀነስ፤ቃላትን ወደ ምስል መለወጥእናመቼቱንወደ ፊልም መቼት መለወጥ ናቸው፡፡ ይህ ጥናት ከነዚህ ስልቶችአንጻርፍቅርእስከመቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከማላመድ ጽንሰ ሀሳብአንጻርበሂደቱወቅት ጥሩ ያስባሉትን ለዋናው ስራ መታመኑን የሚያሳምኑ ምልከታዎችንበዚህጥናታዊ ጽሁፍ ላይ ሰፍረው ይገኛሉ

Description

Keywords

Citation

Collections

Endorsement

Review

Supplemented By

Referenced By