Bachelor of Art
URI for this collectionhttps://rps.wku.edu.et/handle/987654321/113
Browse
608 results
Search Results
Item "አስራ ሁለቱ እንግዶች" ተውኔት ከሞራላዊ እና ከዘርሂሳዊፅንሰሀሳብአንፃር ትንተና(WOLKITE UNIVERSITY0, 2025-08) ሃይለየሱስ ሰውነትበዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ አስራ ሁለቱ እንግዶች ትርጉም ተውኔት ከሞራላዊና ከዘር ሂሳዊ ፅንሰ ሀሳብአንፃር ተተንትኗል።ተውኔቱ ትልቅ አስተዋፅ ያላቸውን ፅንሰ ሀሳቦች፤ ፍልስፍናዎች፤ ትችቶችን ይዞ በትርጉም ዘርፍ አለምን የዞረ ተውኔትነው።አጥኝውም ይህንን ተውኔት ገላጭ የምርምር ዘዴ በመጠቀም በሁለቱ የሂስ ነድፈ ሀሳቦች ማለትምከሞራላዊሂስአንፃርበመተንተን የተለያዩ በተውኔቱ የተንፀባረቁ ሞራላዊ እሳቤዎችን፤ ከሞራል አንፃር የገፀባህሪያትን ትንተና ከደካማናከጠንካራጎኖች ጋር ቀረቧል። እንዲሁም ከዘር ሂሳዊ ፅንሰ ሀሳብ አንፃር የሚነሱ ጥያቂያዊ ምርርመራዎችን በተውኔቱላይበመተንተንጥናታዊ ፅሁፉን አዘጋጅቷል። በጥናታዊ ፅሁፉም የተውኔቱ ደካማና ጠንካራ ጎኖች በፅንሰ ሀሳቡ ላይ በመመርኮዝተተንትኗል።አስራ ሁለቱ እንግዶች ተውኔት በታሪኩ ውስጥ ይዞት ከተነሳው ጭብጥ ብሎም የተለያዩ ጥቃቅን አመለካከቶችናየንድፈሀሳቦች ምልከታ በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ጥሩ ጎኑ አመዝኖ ይገኛልItem " ሸምጋይ ቴአትር " ከተውኔት አላባውያን አንፃር ትንተና(WOLKITE UNIVERSITY, 2025-08) ሔርሜላ ምልክትይህ ጥናታዊ ፅሁፍ " ሸምጋይ " ቴአትር ከተውኔት አላባዊያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው። ይህንንርዕስመሠረት በማድረግ አጥኚዋ ዓይነታዊ የምርምር ዜዴ ተጠቅማ የጥናት ወረቀቷን አጠናክራለች።ዓይነታዊየምርምር ዘዴ ውስጥ የተለያዩ የመረጃ መሠበሰቢያ ዘዴዎች ቢኖሩም አጥኚዋ በመረጃመሠብሠቢያነትየተጠቀመችው በዋናነት ቃለ መጠይቅ እና ምልከታ ናቸው። በመጠቀም " የሸምጋይ " ቴአትር የነበረውንየገፀባህሪያት አሳሳል እና አምስቱ የተውኔት አላባዊያን እንዴት እንደቀረቡ በመተንተን ገልፃለች። ሸምጋይተውኔትውስጥ ያሉት ገፀ ባህሪያ ከገፀ ባህሪያት አሳሳል መንገዶች አጥኚዋ ቴአትሩ በመመልከት ምን እንደሚመስልትንተና አድርጋለች።እንዲሁም በሸምጋይ ተውኔት ውስጥ ያሉ አንዳን ቃላቶች ለመረዳት አስቸጋሪ እና ኢ-መደበኛየሆኑ ቃላቶችን አጥኚዋ ተውኔቱን በምታነብበት ወቅትም ሆነ ቴአትሩን ስትመለከት ማየት ችላለችይህምአጥኚዋ ክፍተት ናቸው ብላ በምዕራፍ ሶስት ገልፀዋለች።Item ፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከገፀ-ባህርያት አሳሳልአንፃርትንተና(WOLKITE UNIVERSITY, 2025-07) ሱራፌል አይጎታይህ ጥናታዊ ጽሁፊ ፀዳል ዉስን ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከ ገፀ-ባህርያት አንፃር ተንትኖየምያቀርብነዉ።ጥናቱ የተሰራበት ዘዴም ገላጭ ስሆን የተጠቀመዉ የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ፊልሙን በመመልከትናተያያዥነት ያላቸዉን ፅሁፎች በማንበብ ነዉ።ጥናቱ በዋናነት የሚያጠነጥነው ፀዳል በተባለችሴትገፀባህርይየትዳር ህይወት ላይ በሚገጥማት ውስጣዊና ውጫዊ ከራሷ ጋር ከሰዎች ጋር በምታደርገውግጭትላይስሆን ጥናቱ መሰረት የምያረገዉም አካላዊ የገፀባህሪያት አሳሳል፣ማህበራዊ የገፀባህሪያት አሳሳል፣ስነልቦናዊየገፀባህሪያት አሳሳል እና ግብረገባዊ የገፀባህሪያት አሳሳል ላይ ነዉ።ጥናቱ የምያነሳቸዉሀሳቦችምየገፀባህርያትን ድክመት እና ጥንካሬ በማሳየት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል።በመጨረሻምማጠቃለያእናየመፍትሔ ሀሳቦች በመግለፅ ጥናታዊ ጽሁፉን አጠናቋልItem TECHNICAL ANALYSIS OF CINEMATOGRAPHY IN OROMIFAMOVIE: THECASE OF ‘HARAWA SARDAMA’ MOVIE IN FOCUS(wolkite universty, 2025-08) OLANA TASFAYEabstract This research delves into a comprehensive technical analysis of cinemato graphy within the context of the Oromifa movie 'Harawa sardama.' Through an in-depthexploration of camera angles, camera shots, and composition techniques employedinthe film, this study aims to uncover the nuanced and deliberate choices made by th ecinematographer to convey meaning, evoke emotions, and enhance storytelling. The analysis begins with an examination of camera angles, focusing on thevarious perspectives used throughout the movie to frame scenes and portraycharacters. By scrutinizing the use of high and low angles, dutch angles, and other innovative approaches, the research seeks to unravel the impact of these choices onthe viewer's perception and engagement with the narrative. Furthermore, the study dissects the diverse camera shots utilized in 'Harawasardama,' including close-ups, wide shots, and medium shots. Through this analysis, the research aims to elucidate how different shot types contribute to scene dynamics, character development, and thematic resonance within the film. Additionally, the research delves into the composition techniques employedin'Harawa sardama,' examining aspects such as framing, balance, symmetry, and depthof field. By dissecting the visual arrangement of elements within each frame, thestudy aims to uncover the visual storytelling strategies utilized to convey mood, tension, and narrative progression. Through a meticulous analysis of camera angles, shots, and composition, this research not only seeks to deepen our understanding of cinematography in Oromifacinema but also contributes to the broader discourse on visual storytelling techniques in contemporary filmmaking.Item ድብብቆሽ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ " ከሲኒማአውቶግራፊ አንፃር ትንተና(WOLKITE UNIVERSITY, 2025-08) ከበደ ፍቃዱይህ ጥናታዊ ጽሑፍ "ድብብቆሽ"ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ከሲኒማ አውቶግራፊ አንጻር ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ነው።በመሆኑም ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ትኩረት የሚያደርገው ድብብቆሽ ድራማ ከሲኒማ አውቶግራፊ አንጻር እንዴት ተሠርቶ ለተመልካች እንደቀረበ ከሲኒማአውቶግራፊ ቴክኒክ ጽንሰ ሃሳብ አንጻር ሲኒማ አውቶግራፈሩ እንዴት እንዳቀረበው ተንትኖ ያሳያል።ከዚህም በተጨማሪ አጥኚው ከሲኒማአውቶግራፊ ጽንሰ ሀሳብ ማለትም የሲኒማ አውቶግራፊ አላባውያን፣የሲኒማ አውቶግራፊ ኮምፖዚሽን፣የካሜራ ማዕዘን፣የካሜራ እንቅስቃሴ፣የካሜራ መጠን፣መብራት አጠቃቀም ጥቅሞች እና ምንነት ተንትኗል።እንዲሁም በትንተናው መሠረት የሲኒማ አውቶግራፊ ቴክኒኮች በድብብቆሽ ድራማ ላይ እንዴት ጥቅም ላይ እንደዋለ በትንተናው አስቀምጧል።በመጨረሻም የጥናቱን አላማ ለማሳካት ድራማውን ደጋግሞ በማየት የመረጃ ትንተና አድርጓል።በዚህ ትንተና ላይ ድብብቆሽ ድራማ ሲኒማ አውቶግራፊ ቴክኒኮችን በተገቢ መልኩ ተጠቅሟል።ቢሆንም ግን አንዳንድ ጊድለቶች እንዳለበት አጥኚው ተመልክቷል።Item አሇሜ ሲትኮም ዴራማ ከሲትኮም ዴራማ ባህሪያት አንፃር ትንተና(WOLKITE UNIVERSITY, 2025-08) ጅሊለ አባተይህ ጥናታዊ ፅሁፌ "አሇሜ"ሲትኮም ዴራማ ከሲትኮም ዴራማ ባህሪያት አንፃር የቀረበ ነው።በጥናቱም ዉስጥም የሲትኮም ዴራማ ባህሪ የሆኑትን የገፀ ባህሪያት ቅርፆች አጭር ማህበራዊ አስተያየት ከተመሌካች ጋር የቀጥታ ግኑኝነት መኖር መዋቅር ግጭት እንዱሁም ቀሌዴ እና የመሳሰለት የሲትኮም ዴራማ ባህሪያትን በመተንተን አሇሜ ዴራማን ከሲትኮም ዴራማ ባህሪያት አንፃር ተንትነዋሌ።ይህንን ርእስ መሰረት አጥኚዉ አይነታዊ የምርምር ዳ ተጠቅሞ የጥናት ወረቀቱን አጠናክሯሌ።አይነታዊ የምርምር ዳ ዉስጥ የተሇያዩ የመረጃ መሰብሰቢያ ዳ ቢኖረዉም አጥኚዉ በመረጃ መሰብሰቢያነት የተጠቀመዉን በዋነኝነት ምሌከታ እና መፅሀፍች በመጠቀም የአሇሜ ሲትኮም ዴራማ የነበረዉን የሲትኮም ዴራማ ባህሪያትን በመተንተን ገሌጿሌ።አሇሜ ሲትኮም ዴራማ ሊይ ያለ የሲትኮም ዴራማ ባህሪያትን በመተንተን ምን እንዯሚመስሌ ትንተና አዴርጓሌ።፡፡ በትንተናዉም ወቅት ሙለ ሇሙለ በሚባሌ ዯረጃ የሲትኮም ዴራማ ባህሪያትን የሚያሟሊ ሆኖ ተገኝቷሌ።Item “ፍቅር እስከ መቃብር ረጅምልቦለድወደፍቅርእስከመቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥንድራማከማላመድ ጽንሰ ሀሳብአንጻርትንተና”(WOLKITE UNIVERSITY, 2025-08) ሄኖክ መልካሙይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ፍቅር እስከ መቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥንድራማከማላመድ ጽንሰ ሀሳብ አንጻር መጽሀፉን እንዴት ወደ ድራማአመጡትየሚለዉንይዳስሳል የጥናታዊው ጽሁፍም የተሰራው ገላጭበተሰኘውየምርምርዘዴሲሆንመጽሀፉን ደግሞ ደጋግሞ ድራማውን በአስተውሎበመመልከትየተተነተነነው፤የተላመደው ስራም በትንተናው አንድ አሸጋጋሪ ከልቦለድወደፊልምበሚያሸጋግርበት ወቅት የሚከተላቸው የተለያዩ ስልቶች ሲኖሩበዋነኝነትግንስነጽሁፋዊ ይዘቱን መጨመር እና መቀነስ፤ቃላትን ወደ ምስል መለወጥእናመቼቱንወደ ፊልም መቼት መለወጥ ናቸው፡፡ ይህ ጥናት ከነዚህ ስልቶችአንጻርፍቅርእስከመቃብር ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ከማላመድ ጽንሰ ሀሳብአንጻርበሂደቱወቅት ጥሩ ያስባሉትን ለዋናው ስራ መታመኑን የሚያሳምኑ ምልከታዎችንበዚህጥናታዊ ጽሁፍ ላይ ሰፍረው ይገኛሉItem " ዮቶር 2" ረጅም ልብ-ወለድ ከረጅም ልብ-ወለድ አላባውያንአንፃርትንተና(wolkite universty, 2025-08) እግዜርደግ በለጠውይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ዮቶር 2 ረጅም ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ ከ አላባውያን አንፃር በመተንተንየሚያጠነጥንነው፡፡ ሙሉ በሙሉ በልቦለዱ ውስጥ የአላባውያን አጠቃቀምን ይፈትሻል። ይህንንምበማድረግየተለያዩጥያቄዎችን በማንሳት መልስ ይሰጣል። ዮቶር 2 ረጅም ልቦለድ በፀሀፊ አለማየሁደመቀየተፃፈሲሆንጥናቱን ሙሉ ለማድረግ ገላጭ የመረጃ መተንተኛ ዘዴን በመጠቀም የልቦለድ ምንነትንና የረጅምልቦለድአላባውያንን በመዘርዘር በልቦለዱ ላይ በምን እና እንዴት ተጠቅሟል የሚለውን ያሳያል። በዚህጥናታዊፅሁፍ የቶር 2 ረጅም ልቦለድ ከረጅም ልቦለድ አላባውያን አንፃር ማለትምከታሪክ፣ ከገፀባህሪያት፣ከመቼት፣ ከጭብጥ፣ ከግጭት፣ ከአንፃርና ከትልም አንፃር በመተንተን ሂስ ያደርጋል፡፡ እነዚህንየረጅምልቦለድ አላባውያንን በመጠቀም አላባውያንን እንዴት እንደተጠቀመና ያሉትን ችግሮችበማንሳትለችግሮችም የራሱን መፍትሔ ሀሳብ አስቀምጧልItem በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ ለቴኣትር ጥበባትትምህርትክፍልለአርትስ ባችለር ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናታዊፅሁፍ(WOLKITE UNIVERSITY, 2025-08) በለጠ ጥላሁንይህ ጥናታዊ ጽሁፍ መሰረት ያደረገው አልተዘዋወረችምበተሰኘ ልቦለድከገፀባህሪያአሳሳልአንፃር ትንተና ማድረግ ነዉ፡፡ አጥኝው በምዕራፍ አንድ መግቢያ ላይየኪነ ጥበብምንነት፣የሰነ ፅሁፍ ምንነት፣ የልቦለድ እና የገፀ ባህሪያት ምንነትን ገልጿል። በተጨማሪምየጥናቱአላማ፣ የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት፣ የጥናቱ ጠቀሜታ እና ለጥናቱ የተጠቀማቸውንየመረጃመሰብሰቢያ መንገዶችን አብራርቷል። በምዕራፍ ሁለት ገፀ ባህሪያትበእውኑአለምየሌሉየደራሲው ፈጠራ ሰዎች መሆናቸውንና የገፀ ባህሪያት አሳሳል ምንነትበደንብገልፆታል።በምዕራፍ ሶስት የአልተዘዋወረችም ልቦለድ ጭምቅ ታሪክና ልቦለዱአራትገፀባህሪዎችንወክሎ በእነሱ የህይወት ጉዞዎች መካከል ተወስዶ በጥናት ላይ የተመሰረተልቦለድመሆኑንአብራርቷል፡፡ በተጨማሪም የአልተዘዋወረችም ልቦለድ ዋና ገፀ ባህሪያቶችበልቦለዱዉስጥያላቸውን ሚና አብራርቷል። በምዕራፍ አራት ማጠቃለያና የመፍትሔሀሳቦችንያስቀመጠሲሆን ለዚህም አይነተኛ(Qualitative research) የምርምር ዘዴተጠቅሟል።Item THE ROLE OF INCENTIVE SCHEME IN PROMOTING EMPLOYEES JOB PERFORMANCE IN CASE OF ABYSSINIA BANK WOLKITE BRANCH(wolkite universty, 2025-08) zelalem yasabThe study was conducted in Abyssinia Bank Wolkite Branch. The main objective of the study is to assess the role of incentives in promoting employees' job performance. The study has used a descriptive type of research because the researcher describes the state of nature as it exists. The researcher used primary and secondary data to conduct the study. To collect the primary data, the researcher used open-ended and closed-ended questionnaires. For the purpose of this study, a census approach was employed, where all employees of Abyssinia Bank Wolkite Branch will be included in the study. A total of 19 questionnaires were distributed to all employees in the branch. The main findings revealed that benefits such as promotion, rewards, and other incentive schemes contribute to employee job performance.