" ሚስጥሩ ቴአትር መዴረክ ቴአትር ዝግጅት አሊባዊያን ትንተና"
Date
2023-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ፅሁፌ ሚስጥሩ ቴአትር ከዝግጅት አሊባዊያን ተንትኖ የቀርብ ነው።ሰሇሆንም
አጥኚው ሚስጥሩ ቴአትር ከዝግጅት አሊባዊያን አንፃር ተንትኖ አቅርቧሌ። አጥኚው ይህን
ጥናት ከግብ ሇማዯረግ መነሻ የሆንውን ተውኔቱን ዯጋግሞ በማንበብ ፣ ቴአትር በሚቀርብበት
ሰዓት ቴአትር በማየት እና ላልችም ተውኔቶች እና በምርምር ዙሪያ የተፃፇ መፅሃፌትን
አመቃኝነት ከዝግጅት አሊባውያን ትንተኖ አቅርቧሌ። በነዚህም መፅሃፌት ተመርኩዞ እና
ቴአትሩ በማየት አጠቀሊይ ሚጥስሩ ቴአትር ከዝግጅት አሊባዊያን ተንትኖ በጥናቱ ውስጥ
ተንካራ እና ዯካማ ጎኖችን አስፌሯሌ