በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ ለቴኣትር ጥበባትትምህርትክፍልለአርትስ ባችለር ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናታዊፅሁፍ

dc.contributor.authorበለጠ ጥላሁን
dc.date.accessioned2025-06-04T11:44:57Z
dc.date.issued2025-08
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ጽሁፍ መሰረት ያደረገው አልተዘዋወረችምበተሰኘ ልቦለድከገፀባህሪያአሳሳልአንፃር ትንተና ማድረግ ነዉ፡፡ አጥኝው በምዕራፍ አንድ መግቢያ ላይየኪነ ጥበብምንነት፣የሰነ ፅሁፍ ምንነት፣ የልቦለድ እና የገፀ ባህሪያት ምንነትን ገልጿል። በተጨማሪምየጥናቱአላማ፣ የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት፣ የጥናቱ ጠቀሜታ እና ለጥናቱ የተጠቀማቸውንየመረጃመሰብሰቢያ መንገዶችን አብራርቷል። በምዕራፍ ሁለት ገፀ ባህሪያትበእውኑአለምየሌሉየደራሲው ፈጠራ ሰዎች መሆናቸውንና የገፀ ባህሪያት አሳሳል ምንነትበደንብገልፆታል።በምዕራፍ ሶስት የአልተዘዋወረችም ልቦለድ ጭምቅ ታሪክና ልቦለዱአራትገፀባህሪዎችንወክሎ በእነሱ የህይወት ጉዞዎች መካከል ተወስዶ በጥናት ላይ የተመሰረተልቦለድመሆኑንአብራርቷል፡፡ በተጨማሪም የአልተዘዋወረችም ልቦለድ ዋና ገፀ ባህሪያቶችበልቦለዱዉስጥያላቸውን ሚና አብራርቷል። በምዕራፍ አራት ማጠቃለያና የመፍትሔሀሳቦችንያስቀመጠሲሆን ለዚህም አይነተኛ(Qualitative research) የምርምር ዘዴተጠቅሟል።
dc.description.sponsorshipwolkite university
dc.identifier.urihttps://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46152
dc.language.isoen
dc.publisherWOLKITE UNIVERSITY
dc.titleበማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ ሰብ ኮሌጅ ለቴኣትር ጥበባትትምህርትክፍልለአርትስ ባችለር ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጥናታዊፅሁፍ
dc.typeThesis

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Thumbnail Image
Name:
Belete final research(21) - Copy.pdf
Size:
312.9 KB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed upon to submission
Description:

Collections