“ስንብት” ፊልም ከፊልም ትወና ባህርያ
dc.contributor.author | ሂወት አበራ, ሂወት | |
dc.date.accessioned | 2024-02-21T10:30:45Z | |
dc.date.available | 2024-02-21T10:30:45Z | |
dc.date.issued | 2022-06 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናታዊ ፁሁፍ የስንብትን ፊልም ከፊልም ትወና ባህርያት አንፃር በሚል የቀረበ ጥናታዊ ፁሁፍ ሲሆን ስንብት ፊልም ከፊልም ትወና ባህርያት አንፃር የተለያዩ መስፈርቶች አሉት።ከነእርሱም መካከል ተመስጦ፣ዉስጣዊ ፍች፣ ስሜት ፣ማስተዋል፣ድምፅ አወጣጥ ናቸዉ ።አጥኝዋ ከነዚህ ባህርያቶች ስንብትን ፊልም ተንትናለች ።የጥናቱ አላማ ስንብትን ፊልምን በትወናዉ ላይ የተስተዋሉ ደካማ እና ጠንካራ ጎን መዳሰስ ነዉ። አላማዉ ለማሳካትም የተጠቀመችዉ የጥናት አይነት ገላጭ የምርምር አይነት ሲሆን ስንብትን ፊልም ደጋግማ በማየት፣ከጥናቱ ጋር የማዛመዱ መፅሀፍት እና ጥናታዊ ፁሁፎችን በመዳሰስ፣ከድህረ ገፅ ለጥናቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎች በማሰባሰብ ስንብትን ፊልም ከከተመስጦ፣ውስጣዊ ፍቺ፣ስሜት፣ማስተዋል እና ከድምፅ አወጣጥ ትወና አንፃር ምን እንደሚመስል ተንትናለች። ስለሆነም ስንብት ፊልም የፊልም ትወና ባህርያቶችን የገመገመበት ነዉ | en_US |
dc.description.sponsorship | wolkite universty | en_US |
dc.identifier.uri | http://10.194.1.109:8080/xmlui/handle/123456789/372 | |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.publisher | Wolkite University | en_US |
dc.title | “ስንብት” ፊልም ከፊልም ትወና ባህርያ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |