'የፍቅር ጥግ ፊልም ከገፀ-ባህሪያት አሳሳል አንፃር
Files
Date
2022-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የፍቅር ጥግ ፊልም ከገፀ-ባህሪያት አሳሳል ደረጃ አንፃር የሚያቀርብ
ነው። ጥናቱ የተሰራበት ዘዴም ገላጭ ሲሆን የተጠቀመው የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ፊልሙን
በመመልከትና ተያያዥነት ያላቸውን ፅሁፎች በማንበብ ነው። ጥናቱ የሚያነሳቸው ሀሳቦችም
በሚተውኑት ገፀ-ባህሪያት ከፍቅር ጥግ ፊልም ጋር በማጣመር የገፀ-ባህሪያትን ድክመት እና
ጥንካሬ ለማሳየት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል።