“የጋሞ ብሄረሰብ ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ከትውፊታዊ ተውኔት አላባውያን አንጻር”
Date
2021-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ጹሁፍ የጋሞ ሃገር ሰብ ግጭት አፈታት ከሃገረሰባዊ ድራማ አላብዉያን አንጻር በሚል ርዕስ
የቀረበ ነዉ።ጥናቱ የሚያቶክረዉ የጋሞን ግጭት አፈታት ምን እንደሚመስል ያሳየናል።እንዲሁም ሃገር
በቀላዊ ምንነት ፣ ሀገር በቀላዊ ሙዚቃ ፣ ሃገረ በቀላዊ ዳንስ እንዳሉት ትተነትናለች። ጥናቱ በጋሞ ዞን ግጭት
አፈታት የሚደረገዉን ለመተንተን ገላጭ የምርመር ዘዴን እንዲሁም ቃለመጥይቅ ምልከታ እንደመረጃ
ማሰባሰቢያ ዘዴ ተጠቅማለች።