የሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ የሸባል (የሰርግ) ስርአት ከሙዚቃዊ ተውኔት አንጻር
Date
2021-08
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Wolkite University
Abstract
ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ የሸባል (የሰርግ) ስርአትን ከሙዚቃዊ ተውኔት
አንጻር የተሰራ ጥናት ነው። ይህም ማህበረሰቡ በሰርግ ወቅት ከሚጠቀሟቸው አልባሳት አንጻር፣
ከቁሳቁስና ከተውኔት አላባውያን አንጻር የተተነበት ሲሆን በታዩት ክፍተቶች ላይ የመፍትሔ ሀሳብ
የተሰጠበት ነው።