አሇሜ ሲትኮም ዴራማ ከሲትኮም ዴራማ ባህሪያት አንፃር ትንተና
dc.contributor.author | ጅሊለ አባተ | |
dc.date.accessioned | 2025-06-04T12:38:59Z | |
dc.date.issued | 2025-08 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናታዊ ፅሁፌ "አሇሜ"ሲትኮም ዴራማ ከሲትኮም ዴራማ ባህሪያት አንፃር የቀረበ ነው።በጥናቱም ዉስጥም የሲትኮም ዴራማ ባህሪ የሆኑትን የገፀ ባህሪያት ቅርፆች አጭር ማህበራዊ አስተያየት ከተመሌካች ጋር የቀጥታ ግኑኝነት መኖር መዋቅር ግጭት እንዱሁም ቀሌዴ እና የመሳሰለት የሲትኮም ዴራማ ባህሪያትን በመተንተን አሇሜ ዴራማን ከሲትኮም ዴራማ ባህሪያት አንፃር ተንትነዋሌ።ይህንን ርእስ መሰረት አጥኚዉ አይነታዊ የምርምር ዳ ተጠቅሞ የጥናት ወረቀቱን አጠናክሯሌ።አይነታዊ የምርምር ዳ ዉስጥ የተሇያዩ የመረጃ መሰብሰቢያ ዳ ቢኖረዉም አጥኚዉ በመረጃ መሰብሰቢያነት የተጠቀመዉን በዋነኝነት ምሌከታ እና መፅሀፍች በመጠቀም የአሇሜ ሲትኮም ዴራማ የነበረዉን የሲትኮም ዴራማ ባህሪያትን በመተንተን ገሌጿሌ።አሇሜ ሲትኮም ዴራማ ሊይ ያለ የሲትኮም ዴራማ ባህሪያትን በመተንተን ምን እንዯሚመስሌ ትንተና አዴርጓሌ።፡፡ በትንተናዉም ወቅት ሙለ ሇሙለ በሚባሌ ዯረጃ የሲትኮም ዴራማ ባህሪያትን የሚያሟሊ ሆኖ ተገኝቷሌ። | |
dc.description.sponsorship | wolkite university | |
dc.identifier.uri | https://rps.wku.edu.et/handle/123456789/46155 | |
dc.language.iso | en | |
dc.publisher | WOLKITE UNIVERSITY | |
dc.title | አሇሜ ሲትኮም ዴራማ ከሲትኮም ዴራማ ባህሪያት አንፃር ትንተና | |
dc.type | Thesis |