“ቴሎስ ረጅም ልብ ወለድ ከልብ ወለድ አላባዊያን አንጻር

Thumbnail Image

Date

2022-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Wolkite University

Abstract

ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ "ቴሎስ" ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዊን አንፃር ተንትኖ የሚያቀርብ ነው። ስለሆነም አጥኝው"ቴሎስ" ረጅም ልቦለድን ከልቦለድ አላባዊያን አንፃር ተንትኖ አቅርቧል። አጥኝው ይህን ጥናት ከግብ ለማድረስለጥናቱ መነሻ የሆነውን ልቦለድ ደጋግሞ በማንበብና ሌሎችም ሃሳባቸው በልቦለድና በምርምር ዙሪያ የተፃፉመፅሃፍትን በመቃኘት ነው። በነዚህም መፅሃፍት ተመርኩዞ "ቴሎስ" ረጅም ልቦለድን ከአላባዊን አንፃር ተንትኖበጥናቱ ውስጥ አስፍሯል።

Description

Keywords

Citation

URI

Collections

Endorsement

Review

Supplemented By

Referenced By