Browsing by Author "ዮርዳኖስ ገረመው"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item “እንግዳ ተውኔት ከአብዘርድ ቴአትር ባህሪያት አንፃር”(Wolkite University, 2021-08) ዮርዳኖስ ገረመውይህ ጥናታዊ ፅሁፍ እንግዳ ተውኔትን ከአብዘርድ የቴአትር መለያ ባሪያት አንፃር የሚያቀርብ ነው። አጥኚው እንግዳ ተውኔትን ከአብዘርድ የቴአትር መለያ ባሪያት እና ከአብዘርድ የቴአትር አላባውዊያን አንጻር ተንትኗል። አጥኚው የተነሳበትን የትናቱን አላማ ለማሳካት የተጠቀመው የጥናት አይነት ገላጭ የምርምር አይነት ሲሆን መረጃ ለመሰብሰብ የተጠቀመባቸው እንግዳ ተውኔትን ደጋግሞ በማንበብ እና አጥኚው ለጥናቱ የሚጠቅሙትን የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር መፅሀፍትን በማገላበጥ ነው። በተገኘው የጹሁፍ ማስረጃ መሰረት እንግዳ ተውኔት የአብዘርድን አላባውያን ማሟላቱን የፈተሸበት ነው