Browsing by Author "የምስራች ስምኦን,"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item “የጋሞ ብሄረሰብ ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ከትውፊታዊ ተውኔት አላባውያን አንጻር”(Wolkite University, 2021-08) የምስራች ስምኦን,ይህ ጥናታዊ ጹሁፍ የጋሞ ሃገር ሰብ ግጭት አፈታት ከሃገረሰባዊ ድራማ አላብዉያን አንጻር በሚል ርዕስ የቀረበ ነዉ።ጥናቱ የሚያቶክረዉ የጋሞን ግጭት አፈታት ምን እንደሚመስል ያሳየናል።እንዲሁም ሃገር በቀላዊ ምንነት ፣ ሀገር በቀላዊ ሙዚቃ ፣ ሃገረ በቀላዊ ዳንስ እንዳሉት ትተነትናለች። ጥናቱ በጋሞ ዞን ግጭት አፈታት የሚደረገዉን ለመተንተን ገላጭ የምርመር ዘዴን እንዲሁም ቃለመጥይቅ ምልከታ እንደመረጃ ማሰባሰቢያ ዘዴ ተጠቅማለች።