Browsing by Author "እዮብ ታምሬ, እዮብ"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item 'የፍቅር ጥግ ፊልም ከገፀ-ባህሪያት አሳሳል አንፃር(Wolkite University, 2022-06) እዮብ ታምሬ, እዮብይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የፍቅር ጥግ ፊልም ከገፀ-ባህሪያት አሳሳል ደረጃ አንፃር የሚያቀርብ ነው። ጥናቱ የተሰራበት ዘዴም ገላጭ ሲሆን የተጠቀመው የመረጃ አሰባሰብ ዘዴ ፊልሙን በመመልከትና ተያያዥነት ያላቸውን ፅሁፎች በማንበብ ነው። ጥናቱ የሚያነሳቸው ሀሳቦችም በሚተውኑት ገፀ-ባህሪያት ከፍቅር ጥግ ፊልም ጋር በማጣመር የገፀ-ባህሪያትን ድክመት እና ጥንካሬ ለማሳየት የራሱን አስተዋጽኦ ያደርጋል።