Browsing by Author "አንዱዓለም እንዳሻው,"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item የሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ የሸባል (የሰርግ) ስርአት ከሙዚቃዊ ተውኔት አንጻር(Wolkite University, 2021-08) አንዱዓለም እንዳሻው,ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በሶዶ ክስታኔ ማህበረሰብ የሸባል (የሰርግ) ስርአትን ከሙዚቃዊ ተውኔት አንጻር የተሰራ ጥናት ነው። ይህም ማህበረሰቡ በሰርግ ወቅት ከሚጠቀሟቸው አልባሳት አንጻር፣ ከቁሳቁስና ከተውኔት አላባውያን አንጻር የተተነበት ሲሆን በታዩት ክፍተቶች ላይ የመፍትሔ ሀሳብ የተሰጠበት ነው።