Repository logo
Colleges & Collections
All of WKU-Repo
  • English
  • العربية
  • বাংলা
  • Català
  • Čeština
  • Deutsch
  • Ελληνικά
  • Español
  • Suomi
  • Français
  • Gàidhlig
  • हिंदी
  • Magyar
  • Italiano
  • Қазақ
  • Latviešu
  • Nederlands
  • Polski
  • Português
  • Português do Brasil
  • Srpski (lat)
  • Српски
  • Svenska
  • Türkçe
  • Yкраї́нська
  • Tiếng Việt
Log In
New user? Click here to register.Have you forgotten your password?
  1. Home
  2. Browse by Author

Browsing by Author "ናፊያድ ሽፈራው"

Filter results by typing the first few letters
Now showing 1 - 1 of 1
  • Results Per Page
  • Sort Options
  • Thumbnail Image
    Item
    “ወፌ ቆመች” ተከታታይ የሬድዮ ድራማ ከሬድዮ ድራማ አላባዊያን አንጻር
    (Wolkite University, 2021-08) ናፊያድ ሽፈራው
    ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የ"ወፌ ቆመች" ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ከራዲዮ ድራማ አላባዊያን አንፃር በሚል ርዕስ የቀረበ ነው።ጥናቱ የሚያተኩረው ወፌቆመች የራዲዮ ድራማን ከራዲዮ አላባዊያን አንፃር መተንተን ላይ ሲሆን ከሰው ድምፅ ከሙዚቃ፣ከዝምታ እና ከግብአተ ድምፅ አንፃር የሚተነትን ነው።አጥኚዋ ጥናታዊ ፅሁፉን ሰርታ ለማጠናቀቅ መዛግብትን በማንበብ፣ቃለ መጠይቆችን በማድረግ በተገኘው መረጃ መሰረት የወፌ ቆመች የራዲዮ ድራማን ከራዲዮ አላባዊያን አንፃር በመተንተን የወፌ ቆመች የሬድዮ ድራማን ጠንካራ እና ደካማ ጎን ማግኘት ችላለች።

WKU Repository © 2025 Wolkite University

  • Privacy policy
  • End User Agreement
  • Send Feedback
Repository logo COAR Notify