Browsing by Author "ቴዎድሮስ ይመር, ቴዎድሮስ"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item ‹‹ቁልፉን ስጭኝ››ፊልም እና ‹‹ዶን ብሪዝ››ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክ እና ከትወና አንፃር(Wolkite University, 2022-06) ቴዎድሮስ ይመር, ቴዎድሮስይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ዶን ብሪዝ ፊልምና ቁልፉን ስጭኝ ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክና ከትወና አንፃር በመተንተን የሚያነፃፅር ነው፡፡ በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ሁለቱን ፊልሞች ከግብአተ ብርሃን፣ ከገፅ ቅብ፣ ከካሜራ እና ከትወና አንፃር በመተንተን ሂስ ያደርጋል፡፡ እነዚህን የዝግጅት ቴክኒኮች እያነሳ ግብአተ ብርሃን እንዴት ተጠቀሙ? ገፅ ቅብ እንዴት ተገለፀ? ካሜራን ለምን እና እንዴት ተጠቀሙ? እና በምን አይነት ትወና ተተወኑ የሚለውን ጥያቄዎች በማንሳት ሂስ የሚያደርግ እና የሚያነፃፅር ነው፡፡ በተጨማሪም ሁለቱን ፊልሞች እያወዳደረ ጥንካሬ አና ድክመታቸውን በማውጣት ይተነትናል። አጥኝው በሚያጠናበት ወቅት ፊልሞችን ደጋግሞ በመመልከት፣ ስለ ፊልም ዝግጅት የተጻፉ መጽሀፎችን በማንበብ፣ እና ከትዎና አና ከዝግጅት አንጻር የተስሩ ጥናታዊ ጽሁፎችን በመመልከት ዶን ብሪዝ እና ቁልፉን ስጭኝ ፊልሞችን ከግባተ ብርሀን፣ ከ ገጽ ቅብ ፣ ከካሜራ እና ከትዎና አንጻር በመተንተን ሂስ ሰጥትዋል።