Browsing by Author "ቴዎድሮስ ይመር"
Now showing 1 - 1 of 1
- Results Per Page
- Sort Options
Item ‹‹ቁልፉን ስጭኝ››ፊልም እና ‹‹ዶን ብሪዝ››ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክ እና ከትወና አንፃር(Wolkite University, 2022-06) ቴዎድሮስ ይመርይህ ጥናታዊ ጽሁፍ ዶን ብሪዝ ፊልምና ቁልፉን ስጭኝ ፊልም ከዝግጅት ቴክኒክና ከትወና አንፃር በመተንተንየሚያነፃፅር ነው፡፡ በዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ሁለቱን ፊልሞች ከግብአተ ብርሃን፣ ከገፅ ቅብ፣ ከካሜራ እና ከትወና አንፃርበመተንተን ሂስ ያደርጋል፡፡ እነዚህን የዝግጅት ቴክኒኮች እያነሳ ግብአተ ብርሃን እንዴት ተጠቀሙ? ገፅ ቅብእንዴት ተገለፀ? ካሜራን ለምን እና እንዴት ተጠቀሙ? እና በምን አይነት ትወና ተተወኑ የሚለውን ጥያቄዎችበማንሳት ሂስ የሚያደርግ እና የሚያነፃፅር ነው፡፡ በተጨማሪም ሁለቱን ፊልሞች እያወዳደረ ጥንካሬ አናድክመታቸውን በማውጣት ይተነትናል። አጥኝው በሚያጠናበት ወቅት ፊልሞችን ደጋግሞ በመመልከት፣ ስለፊልም ዝግጅት የተጻፉ መጽሀፎችን በማንበብ፣ እና ከትዎና አና ከዝግጅት አንጻር የተስሩ ጥናታዊ ጽሁፎችንበመመልከት ዶን ብሪዝ እና ቁልፉን ስጭኝ ፊልሞችን ከግባተ ብርሀን፣ ከ ገጽ ቅብ ፣ ከካሜራ እና ከትዎና አንጻርበመተንተን ሂስ ሰጥትዋል።